Fana: At a Speed of Life!

ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን…

አየር ወለድ ለሀገር ሉዓላዊነት መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው-ሌ/ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ወለድ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነትና ለህዝብ ክብር ከፍተኛ መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በቢሾፍቱ አየር ወለድ ትምህርት…

ዕለታዊ ሥራዎችን የሚያቀልል ማሽን የሠራው የጅማ ወጣት

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት ጣሂር ዒሳ አገልገሎቱን ጨርሶ ከወዳደቀ ቁሳቁስ የቆሻሻ ማጽጃ እና ሁለገብ የእርሻ ሥራ ማሳለጫ ማሽን ሠርቷል፡፡ የውኃ መፋሳሻ ቦይን ጨምሮ የአካባቢ ጽዳት ሥራ ለመከወን በርካታ የሰው ኃይል መጠቀም ተገቢ እንዳልሆነ የሚገልጸው ወጣቱ÷ የፈጠራ…

በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በአማራ ክልል የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራው በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም…

የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል” ቲከሻ ቤንጊ” እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቲከሻ ቤንጊ" በቴፒ ከተማ እየተከበረ ነው። ቲከሻ ቤንጊ የተዘራው እህል ከተፈጥሮ አደጋ ተጠብቆ በመድረሱ፣ የተሰቀለው ቀፎ ምርት በመስጠቱና በአካባቢው ሰላም በመስፈኑ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት በዓል…

በክልሉ ለምርታማነት ማነቆ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት የ2017በጀት ዓመት እቅድ ክንውን አፈጻጸም ላይ በስፋት እንደሚመክር ተመላክቷል። በተጨማሪም…

በአማራ ክልል ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዳኝነት ፈንታ (ዶ/ር ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት ÷በክልሉ 12…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዋንኮ ኢታሊ ኩባንያ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከጣሊያኑ ዋንኮ ኢታሊ ኩባንያ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ ኮርፖሬሽኑን ሕንጻዎችን በፍጥነትና በጥራት ለመገንባት የሚያስችል የግንባታ ቴክኖሎጂ ባለቤት ያደርገዋል ተብሎ ታምኖበታል፡፡…

ከ469 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከ469 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ሃብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀጂራ ኢብራሂም÷ የአሶሳ ከተማ የፍሳሽ…

የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በከፍተኛ መነሳሳት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እና የህዝብን ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ በከፍተኛ መነሳሳት መሥራት እንደሚገባ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት…