Fana: At a Speed of Life!

ጥምቀትና ባሮ ወንዝ ምንና ምን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ጋምቤላ ከተማ ናት፡፡ በባሮ ወንዝ ላይ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በጋምቤላና አካባቢው በሚገኙ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ በናፍቆት የሚጠበቅ ልዩ ድባብ ያለው ትልቅ ሐይማኖታዊ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልዕክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለብርሃነ…

አየር መንገዱ ለቀድሞ አመራሮቹ የዕውቅና እና የሽልማት መርኃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀደም ባሉት ዓመታት አየር መንገዱን በሥራ አስኪያጅነት እና በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ለመሩ አመራሮች የዕውቅና እና የሽልማት መርኃ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ኮሎኔል ስምረት መድሀኔ፣ ካፒቴን ዘለቀ ደምሴ ፣አህመድ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የጎንደር አብያተ መንግሥታት እድሳትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሃውልት ላይ ተገኝተው "የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አባት" ሲሉ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለመታደም ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ያቀኑት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እና…

የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የከተራና የጥምቀት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷ ጥምቀት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቅ በዓል መሆኑን በመግለጽ ለመላው…

አቶ አደም ፋራህ የከተራ እና የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የከተራ እና የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አደም በማህበራዊ…

የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ወደነበረው ግርማ ተመልሷል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊው የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ጥንት ወደነበረው ግርማ ሞገስ ተመልሷል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ጎንደር እምነት፣ መንግሥት እና ኅብረ ብሔራዊነት…

ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልካቸውን ምርቶች ለማሳደግ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በቻይና ምክር ቤት የልማት ምርምር ማዕከል ፕሬዚዳንት ሉ ሃኦ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ቻይና የንግድ ግንኙነት ዙሪያ ሰፋ ያለ ምክክር ማድረጋቸውን ካሳሁን…

ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ሲካሄድ የነበረው ‘ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት’ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ መልካሙ ጸጋየ በዚህ ወቅት÷ ከተማ አስተዳደሩ በዓሉን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊውን…

1 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል የጥጥ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል የጥጥ ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የጥጥ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳምሶን አሰፋ እንደገለጹት÷ ለጥጥ ልማት እንደ ገዋኔ፣ መተማ፣ ሑመራ፣ ጋሞ፣ ጎፋ…