Fana: At a Speed of Life!

ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ከ25 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ባለ 200 ብር የገንዘብ ኖቶችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሶሰት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ክስ መመስረቱን የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 8 ተክለኃይማኖት ተብሎ…

በመዲናዋ 27 የትራፊክ መብራት መጋጠሚያዎች ላይ የሶላር ሃይል መቀበያ መሳሪያ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን 27 የትራፊክ መብራት ባሉባቸው ቦታዎች ላይ የሶላር ሃይል መቀበያ መሳሪያ መትከሉን ገለጸ። ቀደም ሲል በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ሳቢያ የትራፊክ መብራቶች ያለመስራት ችግር ያጋጥማቸው እንደነበር…

ለ3 ሺህ ሰዎች የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን ለ3 ሺህ ሰዎች የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ መደረጉን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ፣ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዳላህ አልሁማይዳኒ አልሞታይሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነቶችን…

16ኛው የአማራ ክልል የባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 16ኛው የአማራ ክልል የባህል ፌስቲቫል "ድንቅ ምድር ድንቅ ባህል" በሚል መሪ ሐሳብ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በባህል ፌስቲቫሉ ላይ ከክልሉ 13 ዞኖች እና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የባህል አምባሰደሮች፣ ከትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ቤኒሻንጉል…

በፈንታሌ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ነዋሪዎችን ስጋት ላይ መጣሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በፈንታሌ ተራራ አካባቢ ያሉ ነዋሪዎችን ስጋት ላይ መጣሉ ተነግሯል፡፡ የፈንታሌ ወረዳ ኮሙኒኬሽን እንዳለው፤ የመሬት መንቀጥቀጡ እስካሁን የከፋ ጉዳት…

በክልሉ ከ266 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ266 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር…

በአየር ሀይል አካዳሚ የሰለጠኑ የ8ኛ ዙር የአየር መንገድ ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ኢ) በአየር ሀይል አካዳሚ ወታደር ማሰልጠኛ ት/ቤት የሰለጠኑ የ8ኛ ዙር የአየር መንገድ ሰልጣኞች ተመረቁ። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ም/አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ ለሊሳ÷ ሀገር ታላቅ ህዝብን በሚመጥን መልኩ እየተገነባች ነው ብለዋል።…

በርዕደ መሬት የ95 ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቲቤት ግዛት 7 ነጥብ 1 ሬክታር ስኬል የተመዘገበ ርዕደ መሬት የ95 ሰዎችን ሕይዎት ሲቀጥፍ ከ130 በሚልቁት ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ ርዕደ መሬቱ ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ ጥልቀት እንዳለው እና ሺጋትሲ በተባለችው የቲቤት…

ከኢትዮጵያ ጋር ገናን የሚያከብሩ ሀገራት እነማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት (የገና በዓል) በክርስቲያኖች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ በፈረንጆቹ የዘመን አቆጣጠር የሚጠቀሙ ሀገራት ገናን ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብለው ታሕሣሥ 25 ቀን 2025 ላይ ያከበሩ ሲሆን÷…