Fana: At a Speed of Life!

አሥተዳደሩ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና ለማኅበራዊ ችግሮች ተጋላጭ ወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብሩ የተከናወነው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ መሆኑን…

ኢትዮጵያን ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን በአፍሪካ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ነባር መዳራሻዎች ዓለም አቀፍ ደረጃን እንዲያሟሉ እየተደረገ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በላሊበላ ከተማ የገና በዓል አከባበር ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የነበሩ…

የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…

የገና በዓል በላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ቤዛ ኩሉን ጨምሮ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቃ-ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ፣ ብጹዓን ሊቀ-ጳጳሳት፣ የክብር እንግዶች፣ የሀገር ውስጥና…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብሩ በብሔራዊ ቤተመንግሥት የተከናወነ ሲሆን÷ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ ከፍለ ከተሞች…

የገና በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረነው፡፡ በዓሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከመከበሩ ባሻገር÷ ማኅበራዊ ግንኙነትን በማጠናከር፣ ሥጦታዎችን በመለዋወጥ እና…

የተረጋገጠው ሰላም ለተሰሩት የልማት አውታሮች ጉልህ ሚና አለው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የተረጋገጠው አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋት ለተሰሩት የልማት አውታሮች ጉልህ ሚና እንዳለው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለፁ። ብልፅግና ፓርቲ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ቃል ባለፉት አምስት አመታት በሁሉም…

የከተማ አስተዳደሩ ከባለሃብቶች ጋር በመተባበር የገነባቸው ቤቶች ለነዋሪዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማው ባለሃብቶች ጋር በመተባበር የገነባቸውን ቤቶችና የመስሪያ ቦታዎች ለነዋሪዎች አስተላለፈ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ በለሚ ኩራ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች…

በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይሰራል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 5 ዓመታት በክልሉ በሁሉም ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ባለፉት አምስት…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት ዳዊት ወልዴ እና አትሌት ሩቲ አጋ በ2025 የሺያሚን የማራቶን ሩጫ ውድድር ሪከርድ በመስበር አሸንፈዋል፡፡ በዢያሜን ማራቶን 2025 የወንዶች ሩጫ ውድድር አትሌት ዳዊት ወልዴ 2:06:06 በሆነ ሰዓት በመግባት ቀደም ሲል…