Fana: At a Speed of Life!

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞሪታኒያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከሞሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሳሌም (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት በኢኮኖሚ…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ17ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 612 ተማሪዎችን አስመረቀ። በዚህም ተማሪዎቹ 223 በድህረ ምረቃ እና 389 በቅድመ ምረቃ መርሐግብር የተመረቁ ሲሆን፤ 221 ያህሉ ሴቶች መሆናቸው በዚሁ ወቅት ተገልጿል።…

75 ሚሊየን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 75 ሚሊየን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሀ ተጠቃሚ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል የውሀ አገልግሎቶች ፅህፈት ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በደብረብርሀን ከተማ እያከናወነ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት…

ሚኒስቴሩ ያስገነባውን የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ መንግስት ትብብር የተገነባውን የግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል ዛሬ አስመረቀ። ማዕከሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂዎች የጥራት ፍተሻ፣ የጥገናና የተለያዩ ባለሙያዎችን ማሰልጠን የሚያስችል…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ፋይሌመን ያንግን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በሰጡት ማብራሪያ÷ ከተባበሩት መንግሥታት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸውን ጠቅሰዋል።…

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካተት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለ5ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 998 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ካሳ ሻወል (ዶ/ር) ለተመራቂዎች መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ፤ በቀጣይ ለሀገራቸው…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና መንግሥት የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ሊ ዩሺ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቀንድ እና አሕጉራዊ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ለልዩ ተወካዩ ባደረጉት ገለጻ፤…

በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ስርቆት የፈጸመው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እረኞችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራት ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እንስሳት የሰረቀው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጥቷል፡፡ የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ደምሰው ታደሰ መሌ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳኞችን ሹመት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የክልሉን ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ ረቂቅ አዋጅ፣ የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ዕውቅና…

በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 23 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በብልሹ አሰራር የተሳተፉ 23 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የክልሉን የ2017…