Fana: At a Speed of Life!

የሪፐብሊክ ኮንጎ(ብራዛቪል) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፐብሊክ ኮንጎ (ብራዛቪል)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዣን ክላውድ ጋኮሶ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

የማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ቴምቦ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሳታ ራፋራቫቫቪታፊካ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ…

የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ካቢኔ ጸኃፊ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ካቢኔ ጸኃፊ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ረመዳን መሀመድ አብደላ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲሼልስ የውጭ ጉዳይ እና ቱሪዝም ሚኒስትር ሲልቬስትሬ ራደጎንዴ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ማምሻውንም የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲልቪ…

ምርታማነትን ማሳደግ ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አመራሮች በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ በፓርቲው አቅጣጫ የተቀመጡ ጉዳዮች ከተገኙ…

ከ66 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዢ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ66 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዢ ለመፈፀም የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኬብል ግዢ ስምምነቱ የተፈረመው ቲቢኤ ዲያንግ ኬብል ከተሰኘ የቻይና ኩባንያ ጋር…

ኮሚሽኑ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ስኬታማነት የኃይማኖት ተቋማት ትብብርን ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017(ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር በምክክሩ ሂደትና ተሳትፎ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ÷ ኮሚሽኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሰራው ስራና…