የሀገር ውስጥ ዜና የመረዋ-ሶሞዶ-ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ ነው amele Demisew Feb 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ መጓተት ገጥሞት የነበረው የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃና ሊሙ መገንጠያ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በአስተዳደሩ የጅማ አካባቢ የግንባታ ፕሮጀክቶች ጽ/ቤ ም/ሃላፊ ዮናታን ጫኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር ስር የሚገኙ ተቋማት የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓርቲውን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች ለመተግበር በቁርጠኝነት መስራት ይገባል – ወ/ሮ ዓለሚቱ amele Demisew Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ መክረዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ዓለሚቱ ኡሞድ በዚህ ወቅት ÷የፓርቲውን ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በረራ ሊጀምር ነው amele Demisew Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሕንድ 5ኛ የመንገደኛ በረራ መዳረሻ ወደምትሆነው ሀይድራባድ ከተማ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከሰኔ9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሀይድራባድ ከተማ በሣምንት ሦስት ቀን የሚደረግ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያና ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ amele Demisew Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማሙ። የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚካየል ሙራሽኮ እና በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ውይይት አካሄደዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ሀገራት የህክምና ትምህርትን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል- የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር amele Demisew Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ የንግዱ ዘርፍ አመራሮችና ስራ ፈጣሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጂኦርጂዬቫ ገለጹ፡፡ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንቨስትመንቱ ዘርፍ መሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ የታየው ቁርጠኝነት ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር amele Demisew Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት መሪዎች የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ ያሳዩት ቁርጠኝነትና አጋርነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ እና የደቡባዊ አፍሪካ የልማት…
ስፓርት አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የግማሽ ማራቶን አሸናፊ ሆነች amele Demisew Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊ ሆናለች። አትሌት ያለምዘርፍ 1 ስዓት ከ7ደቂቃ ከ09 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ አመላክቷል።
ስፓርት 13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ amele Demisew Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 13ኛው የሀዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ፡፡ 21ኪሎ ሜትር በሸፈነው በዚህ ውድድር በወንዶች አትሌት አስቻለው ብሩ ፣በሴቶች ደግሞ ምህረት ገመዳ አሸንፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ amele Demisew Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የ4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በአዳማ ከተማ ገልመ አባገዳ ማካሄድ ጀምሯል። በአባገዳዎች ምርቃት የጀመረው መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። በጉባኤው…