የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ amele Demisew Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ፒተር ላም ቦዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ያላትን ፍላጎት ገለጸች amele Demisew Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ኢ/ር) በውሃ ሀብት ልማትና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ከእስራኤል የኢነርጂ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኢሊ ኮህን ጋር ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስምምነቱ ወቅት ሀብታሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኬንያ የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ ጀመሩ amele Demisew Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም ስኬትን ያፋጥናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) amele Demisew Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም በክልሉ የታቀዱ ስራዎች እንዲሳኩ በማድረግ በኩል ፋይዳው የጎላ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ amele Demisew Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን እየገመገመ ነው፡፡ በአፈጻጸም ሪፖርቱ እንደተመላከተው በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ውሃ አዘል መሬቶችን በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ amele Demisew Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ጋር ውሃ አዘል መሬቶችን በዘላቂነት ለመጠበቅና ለማስተዳደር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ባለስልጣኑ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብዝሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል? amele Demisew Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Feb 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የተገኘውን ሰላም አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የፖለቲካ ፓርቲ፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፀጥታ አመራር አባላትን ያቀፈ አማካሪ ካውንስል ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉምሩክ ኮሚሽን ከ203 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ amele Demisew Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 203 ነጥብ 75 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ስዋት በዓለም አቀፉ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ልምምድ እያደረገ ነው amele Demisew Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ዓለም አቀፍ የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ወደ ዱባይ ያቀናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን (ስዋት) ልምምድ እያደረገ ነው፡፡ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኑ አልሩዋይ ከተማ በሚገኘው የስዋት ቻሌንጅ ማሰልጠኛ ማዕከል…