የሀገር ውስጥ ዜና የኮምቦልቻ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ amele Demisew Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ከ515 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በዚህ አመት ተጠናቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይኤምኤፍ ማኔጅንግ ዳይሬክተር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው amele Demisew Jan 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጅንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ማኔጂንግ ዳይሬክተሯ በጉብኝታቸው ከመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ነኝ አለች amele Demisew Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልፃለች፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) ከጣሊያን የከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስትር አና ማሪያ በርኒኒ ጋር በኢትዮጵያን ዲጂታል ለውጥ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር ከጣሊያን ከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስቴር ጋራ ለመስራት ተስማማ amele Demisew Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የጣሊያን ከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የጣልያን ከፍተኛ ትምህርት እና ምርምር ሚኒስትር አና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር ተደርጓል ተባለ amele Demisew Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት 1 ሚሊየን 719 ሺህ 973 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ የጥራት ቁጥጥር ሥራ መከናወኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በስድስት ወራት በ1 ሚሊየን 888 ሺህ 926 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 513 የኢነርጂ ዘርፍ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ወስደዋል- ባለስልጣኑ amele Demisew Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ513 የኢነርጂ ዘርፍ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን ገለጸ ፡፡ በኤሌክትሮ መካኒካል እና በኤሌክትሪካል ሥራ ተቋራጮች እንዲሁም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የማማከር አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህና የዳኝነት ስርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትህና የዳኝነት ስርዓቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት÷ ነጻና ጠንካራ የፍትህ ተቋማትን በመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ መጣልን እንጂ መጣብን እንዳይባል መስራት ይገባል – ኮሚሽነሩ amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ፖሊስ እንኳን መጣልን እንጂ ለምን መጣብን እንዳይባል ሁሉንም ዜጎች በዕኩልነት ማገልገል ይገባል" ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ ለ6ኛ ዙር ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተር የተሸጋገሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና 6 ሺህ የልብ ህሙማን የቀዶ ህክምና ወረፋ ላይ ናቸው amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮዎች ጋር የቀዶ ህክምና ወረፋን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ 4ኛው ምዕራፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ሔር ኢሴ” በዩኔስኮ መመዝገብ የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን ፋይዳው የጎላ ነው-አቶ አደም ፋራህ amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ"ሔር ኢሴ" በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ)መመዝገብ የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን የሚኖረው ፋይዳ የጎላ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና…