የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኅብረቱን ጉባኤ በተሳካ መልኩ እያስተናገደች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን በተሳካ መልኩ እያስተናገደች መሆኗን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና 203 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 203 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ። ወደ ሀገር ከተመለሱት 203 ዜጎች 151 ወንዶች፣ 36 ሴቶች እና 16 የሚሆኑት ደግሞ ጨቅላ ህፃናት መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎንለጎን ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ እና ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሱሉሁ ሳሚያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በቀጣናዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታዳጊዎች ልዑክ የእውቅናና ሽልማት መርሐግብር ተካሄደ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላው ኢትዮጵያ ታዳጊዎች ምዘና ውድድር 2ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታዳጊዎች ልዑክ የእውቅናና ሽልማት መርሐግብር ተደረገ ። "የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር "በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 27…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጽድቋል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ ስድስት ረቂቅ አዋጆችን በአባላጫ ድምጽ አጽድቋል። በዚህም መሰረት የክልሉን የሪጅዮ ፖሊስ ከተሞች ለማደራጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዝባችን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እንደሁልጊዜው እንተጋለን-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝባችንን ጥያቄዎች ከህዝባችን ጋር ሆነን ምላሽ ለመስጠት እንደሁልጊዜው እንተጋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናግረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷"እውነትና ንጋት እንደሚባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ሪፎርም መሰረታዊ ለውጥ በሚያመጣ መንገድ እየተከናወነ ነው – ሙሳ ፋቂ ማሃማት Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ሪፎርም መሰረታዊ ለውጥ በሚያመጣ መንገድ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ገለጹ፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ "የማካካሻ ፍትህ ለአፍሪካውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ የ2025 የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ማቲቃኒ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካሜሮኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Feven Bishaw Feb 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆሴፍ ጀን ጉቴ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።…