Fana: At a Speed of Life!

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ዩማ ቡይካይ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ…

የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት…

የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የፍትህ ሚኒስትሯ ሀና አርአያ ስላሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኬንያ እና ዚምባብዌ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኬንያ እና ዚምባብዌ አቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከኬንያ የውጭ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች…

የዛምቢያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሀካይንዴ ሂቼሌማ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ…

የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ ማምሻውን ተጠናቋል። "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው በዚህ ስብሰባ የአፍሪካ…

የዓድዋ ድል የአንድነት እና የጽናት ተምሳሌት ነው – ጠ/ሚ ሚያ ሞተሊን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊን የዓድዋ ድል የአንድነትና የጽናት ተምሳሌት ነው ሲሉ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊምን ተቀብለው የዓድዋ ድል መታሰቢያን…

የሴኔጋል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የፍትህ ሚኒስትሯ ሀና አርአያ ስላሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከሶማሊያው አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያው አቻቸው አሊ ሞሀመድ ኦማር ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ከሶማሊያው ውጭ…

የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ እድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ…