Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ አዋጆችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፀደቀ። በጉባኤው ከፀደቁት አዋጆች መካከል የክልሉ መንግስት የአስተዳደር ስነ-ስርዓት አዋጅ ይገኝበታል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ…

የናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት ኦሉሬሚ ቲኑቡ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከ38ኛው…

የአንጎላ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመከላከያ ሠራዊት ጀነራል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የቦትስዋና ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…

በተወሰዱ የለውጥ ርምጃዎች በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ መስኮች ድሎች ተመዝግበዋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ዓመታት በብልፅግና ፓርቲ በሚመራው መንግስት በተወሰዱ የለውጥ ርምጃዎች በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ መስኮች ተጨባጭ ድሎች ማስመዝገብ ተችሏል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዐት ግንባታ…

የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አቀባበል…

የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሌ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቀባበል…

የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1ኛ .አቶ ኡመር ኑር አርባ- የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የመሬት አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ 2ኛ. አቶ ሀሚድ ዱላ…

ሚድሮክ በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለሚገነባው ቅንጡ ሪዞርት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሐዋሳ ለሚገነባው ቅንጡ ሪዞርት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ‘ፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ሐዋሳ’ የሚል ስያሜ ያለው ሪዞርቱ በ21 ሺህ…