Fana: At a Speed of Life!

በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎች እንዲሳኩ የፌዴራል ተቋማት የብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎች ግባቸውን እንዲመቱ የፌዴራል ተቋማት ብልጽግና አደረጃጀት አባላት ሚና የላቀ ሊሆን እንደሚገባው ተገለጸ። በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ…

በኦሮሚያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሽታ ስርጭት ቀነሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልሎች የወባ በሽታ ስርጭት መቀነሱ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶክተር ተስፋዬ ክበበው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በክልሉ በተካሄደው የወባ ማጥፋት…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) ከናይጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር)  ከናይጀሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሱፍ ማይታማ ተገር ጋር  በሁለትዮሽ እና አሕጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ  በውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር…

ህዝብን ለምሬት የሚዳርጉ ብልሹ አሰራሮችን መቅረፍ ይገባል- አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝብን ለምሬት የሚዳርጉ ብልሹ አሰራሮችን መቅረፍ እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለፁ። የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ…

የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደተናገሩት÷…

በመዲናዋ የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ እስኪጠናቀቅ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተከትሎ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ መከልከሉን የከተማ አስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልከላው ጉባዔው እስኪጠናቀቅ ማለትም ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 9…

እንግዶቻችን እንኳን የአፍሪካ ዲፕሎማሲ መዲና ወደ ሆነችው አዲስ አበባ በሰላም መጣችሁ – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች አፍሪካውያን እህት ወንድሞቼ እንኳን የዲፕሎማሲ መዲና ወደ ሆነችው ውብ ከተማ በሰላም መጣችሁ ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ÷"ከመላው አፍሪካ አህጉር…

በአማራ ክልል 1 ሺህ 40 ፕሮጀክቶች በበጀት ዓመቱ ይጠናቀቃሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልል 1 ሺህ 40 ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ…

ሃማስ እስራኤላዊያን ታጋቾችን ሙሉ ለሙሉ ካለቀቀ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ይቋረጣል – ፕሬዚዳንት ትራምፕ

የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሃመስ እስራኤላዊያን ታጋቾችን ሙሉ ለሙሉ የማይለቅ ከሆነ የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት በማቋረጥ ዳግም ጦርነት እንደሚከፈት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ የበርካታ ንጹሃንን ሕይወት የቀጠፈውና ሚሊየኖችን ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀለው የእስራኤል-ሃማስ…

የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ለማልማት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጋድ እና በአፋር ክልል ወራንሶ ሁለት  የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን በመንግስት እና በግል አጋርነት ለማልማት ጨረታ መውጣቱ ተገልጿል፡፡ ሁለቱ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች…