የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን በተሳካ ሁኔታ ለማስተናገድ ሁለንተናዊ ዝግጅት ተደርጓል- አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን በተሳካ ሁኔታ ለማስተናገድ ሁለንተናዊ ዝግጅት መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ የተደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ ያወጣው ወቅታዊ መግለጫ ሙሉ ቃል…