Fana: At a Speed of Life!

ከ300 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢትዮ-ቻይና ቢዝነስ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በቤጂንግ ተካሂዷል። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፤ የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት…

የኢትዮጵያና ቻይናን ትብብር የሚያጠናክር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኮንፍረንሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ፣ ኤስያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል…

ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ግብርናን ለማጠናከር የ7 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ግብርናን ለማጠናከር የ7 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ፕሮጀክቱ ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት…

ከዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ ጋር በትብብር ለመሥራት መግባባት ላይ ተደርሷል- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ጋር ያለውን ትብብር በማጠናከር በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መደረሱን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገልፀዋል። በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…

ከ254 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከየካቲት 7 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም 254 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 17 ተጠርጣሪ…

ፆምና የጤና ጠቀሜታው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚፆመው የዐቢይ ፆም የተጀመረ ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮችም ከቀናት በኋላ የረመዳን ፆምን ይጀምራሉ፡፡ በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው…

በሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል…

129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ኃሳብ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ኃሳብ እንደሚከበር የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ አከባበሩን በሚመለከት የመከላከያ ስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ጀነራል እንዳልካቸው…

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የሲቪያ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ሰለሞን ባረጋ በስፔን ሲቪያ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ሰለሞን 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባት ነው የማራቶን ውድድሩን ያሸነፈው፡፡ አትሌት ሰለሞን ባረጋ የማራቶን…

ለፓርቲው ውሳኔዎች ስኬታማነት የህዝቡ ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርቲው ውሳኔዎች የብልጽግናን ጉዞ የሚያሳኩ በመሆናቸው ህዝቡ ድጋፉን ሊያጠናክር እንደሚገባው ተገለፀ። በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የህዝብ ኮንፈረንስ የተሳተፉት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…