ብልፅግና ፓርቲ ሕብረተሰቡን በማስተባበር የሕዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ ነው-አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡን በማሳተፍና በማስተባበር በርካታ የህዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ተናገሩ።
በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የህዝብ…