Fana: At a Speed of Life!

ስንጾም የፍቅርና የምህረት ሥራዎችን በመስራት ሊሆን ይገባል – ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ በነገው ዕለት የሚገባውን ዐቢይ ፆም አስመልክተው አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለፋና ዲጂታል በላኩት መልዕክት÷ የዐቢይ…

ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኤቲሃድ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ አርሰናል በትናንትናው እለት በዌስትሃም ዩናይትድ…

በነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር ዓባይ እንዲሁም ሌሎች…

በሐረሪ ክልል የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል መላኩ አለበል፣ በብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊና የፓርቲው ስራ…

ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ በ25 ከተሞች ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ በ25 ዋና ዋና ከተሞች መካሄድ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንሱ በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና ም/ቤት አባላት የሚመራ መሆኑን የፓርቲው መረጃ ያመላክታል፡፡…

የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንተጋለን – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንተጋለን ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ከሕዝብ በሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎች እንዲሁም በየደረጃው የተሰጡ ምላሾችን በሚመለከት ከክልል እና…

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኮሚሽን ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት  ካጃ ካላስ ጋር በጆሃንስበርግ  ተወያይተዋል፡፡ ከቡድን 20 የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ፣…

ፀሐይ-2 አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት አከናወነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአየር ኃይል የተሰራችው ፀሐይ - 2 የስልጠና አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማከናወኗ ተገልጿል፡፡ ፀሃይ -2 አውሮፕላን ለበረራ ማሰልጠኛ እና ለሌሎች አገልግሎት መዋል የምትችል ሲሆን÷ የተሰጣትን ግዳጅ በብቃት…

150 ሺህ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 150 ሺህ የሚደርሱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በበይነ መረብ እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአጠቃላይ የትምህርት ልማት ዘርፍ…

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አሊሰን ብላክበርን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በእንግሊዝ…