Fana: At a Speed of Life!

በሽረ እንዳስላሴ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ድጋፍ እየተገነባ ያለው ት/ቤት በቀጣዩ ዓመት ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ድጋፍ እየተገነባ የሚገኘው 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቀጣዩ ዓመት ተጠናቅቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ የከተማው የትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ኃላፊ ገብረመድህን…

የሩሲያ ፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ቫለቲና ማትቬንኮ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለአፈ-ጉባዔዋ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የኢትዮ-ሩሲያ ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል-ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው ዘመን ተሻጋሪ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ታዬ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የፌዴራል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ…

ኮሚሽኑ በቀጣዩ አንድ ዓመት ቀሪ ተግባራትን ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣዩ አንድ ዓመት ቀሪ ተግባራትን በማጠናቀቅ አጀንዳዎችን የመቅረፅና ይፋ የማድረግ ስራ እንደሚያከናውን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ያለፉት ሶስት ዓመታትን የስራ ክንውን እና የቀጣይ…

በመዲናዋ ለዕይታ ግልጽ ያልሆነ ሰሌዳ በለጠፉ ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታጠፈ፣ የደበዘዘ እና የተፋፋቀ ሰሌዳ ለጥፈው በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ሕጋዊ ርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በከተማው ለእይታ ግልጽ ያልሆኑ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች መበራከት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት ከ3 ቢሊየን በላይ  ብር ተጨማሪ በጀት አፅድቋል፡፡ የምክር ቤቱ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል ምክር ቤት አፈጉባዔ ቫለንቲና ማትቬዬንኮ እና ከልዑካቸው ጋር ተወያዩ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ምሽት ከሩሲያ ፌደሬሽን ፌደራል…

የኮሪደር ልማቱ ደህንነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲፈጠር አስችሏል- አለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየሰራች ያለው የኮሪደር ልማት ደህንነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲፈጠር አስችሏል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ  አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ አራተኛው ዓለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት…

የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፌዴራል ጉባኤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በአፈ ጉባኤዋ የተመራዉ ልዑክ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ…

ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ በዘላቂነት ራስን ለመቻል እየሰራች መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ምርታማነትን የሚያሳድግ ፖሊሲ በመተግበር የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ በዘላቂነት ራስን ለመቻል እየሰራች መሆኗን ገለጸች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት አስመልክቶ…