Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፍልሰት ፖሊሲ ልማት ዓለም አቀፍ ማዕከል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፍልሰት ፖሊሲ ልማት ዓለም አቀፍ ማዕከል ሃላፊ ሞኒካ ዛኔቴ ጋር ተወያዩ። ውይይቱ፤ በፍልሰት እና ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚቻልባቸውን አማራጮች መፈለግ ላይ…

የህብረቱ ጉባኤ ስኬታማ ነበር -የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በርካታ እንግዶችን በተሳካ ሁኔታ ያስተናገደ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ ÷ ጉባዔው ኢትዮጵያ ደምቃ የታየችበትና…

የክልሉ ምክር ቤት የህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በዛሬው የሶስተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የምክር ቤቱ መቀመጫ ቁጥር እና የክልሉ አርማ ማሻሻያዎች የተካተቱበትን የክልሉን ህገ-መንግስት ማሻሻያ አዋጅን በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የክልሉን ህገ…

95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 95 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር መሆኑ ተገልጿል፡፡…

የእሳት አደጋ መንስዔዎች …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየጊዜው የእሳት አደጋ በመኖሪያ እንዲሁም በንግድ ቤቶች ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ተከስቶ ጉዳት ሲያደርስ ይስተዋላል፡፡ ታዲያ የእሳት አደጋ በምን ምክንያት ይከሰታል? የእሳት አደጋ መንስዔዎችን በተመለከተ ሐሳባቸውን…

ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ያለው እድገት የዓለም የንግድ ድርጅትን  እንድትቀላቀል በር ከፋች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ እያስመዘገበችው ያለው የኢኮኖሚ እድገት የዓለም የንግድ ድርጅትን  እንድትቀላቀል በር ከፋች መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ዋና ተደራዳሪ የንግድና ቀጣናዊ…

ኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ሀገራቱ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን ጨምሮ…

የዩኤን ዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር የመዲናዋን የመልሶ ማልማት ሥራ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኤዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል። በዚሁ ወቅት ዳይሬክተሯ አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ…

የመንግሥታቱ የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት መፍትሔ ጥምረት የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር ከፈተ፡፡ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን በማከናወን ለፖሊሲ አውጭዎች ግብዓት የሚሆኑ ሳይንሳዊ መፍትሔዎችን ቢሮው እንደሚያቀርብም…

ባጃጅ የሠራው የ14 ዓመት ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የ14 ዓመት ታዳጊና የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው አብዱልሃፊዝ ጸጋዬ የሚኖረው በጉራጌ ዞን ሙኽር አክሊል ወረዳ ነው። የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች የሠራው አብዱልሃፊዝ እስካሁን ወደ አምስት የሚጠጉ የፈጠራ ሥራዎች መሥራቱንም ገልጿል።…