የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እየታዩ ያሉ ተጓዳኝ ውጤቶች Feven Bishaw Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነት እና አለመግባባት የሚታይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው Feven Bishaw Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። በዚህ መሰረትም የጋምቢያ ም/ፕሬዚዳንት ሙሐመድ ቢ.ኤስ ጃሎ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና (ዶ/ር)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀመሩ Feven Bishaw Feb 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ መሪዎች ወደ ሀገራቸው መመለስ ጀምረዋል። በዚህ መሰረትም የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡን፣ የርዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ፣ የፍልስጤም መሪ መሐሙድ አባስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተሰናባቹ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ “አዲሱን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበርን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር አከናወኑ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ29ኛዉ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ አበባ የሚገኙ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ከስብሰባው ጎን ለጎን በብሔራዊ ቤተ-መንግስት የምሳ ግብዣ እና ጉብኝት አካሂደዋል። ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ለተመረጡት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አህመድ በመልካም ምኞት መግለጫው "ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት ማህሙድ የሱፍ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈች Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ለተመረጡት የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ የሱፍ እና ለምክትላቸው ሰልማ ማሊካ ሃዳዲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያንና የተሻለ ነገ ለመገንባት በአንድነት ሊቆሙ ይገባል- የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሌይ አፍሪካውያን የተሻለ ነገ ለመገንባት በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ። በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንደሚሰማራ አስታወቀ Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነው ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ በተጨማሪ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንደሚሰማራ አስታወቀ። በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነው ዳንጎቴ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ከተለያዩ መሪዎች ጋር በቁልፍ ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና በቀዳሚ የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረግንበት ውጤታማ ቀን ነበር ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።…