Fana: At a Speed of Life!

ክሪፕቶ እና ብሎክቸይንን የተመለከተ ሁነት በሳይንስ ሙዚየም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋኖስ ቴክ አዘጋጅነት ክሪፕቶ እና ብሎክቸይንን የተመለከተ ሁነት በዛሬው እለት በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ተካሂዷል። ሁነቱ ብሎክቸይንን በመጠቀም ለኢትዮጵያ ምን መስራት እንችላለን? በሚለው…

ማንቼስተር ሲቲ ኒውካስል ዩናይትድን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኒውካስል ዩናይትድን አስተናግዶ 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለማንቼስተር ሲቲ በጥር የዝውውር መስኮት ክለቡን…

መሀሙድ የሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን የኬንያው ራይላ ኦዲንጋ፣ የማዳጋስሩ ሪቻርድ…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከጋቪ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ጋቪ- ቫክሲን አሊያንስ ከተባለ የጤና አጋር ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሳኒያ ኒሽታር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክና ከአለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አደሲና እና ከዓለም የእርሻ ልማት ፈንድ ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢትዮጵያ…

የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ከባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሥራ ምህዳር አጣምሮ በመስራት እና በሰው ሃይል…

የዘንድሮው የኅብረቱ ጉባኤ እድገታችንን ከገቱ ስብራቶችና ከታሪካዊ ኢ-ፍታዊነት ቁስል የምንሽርበት መሆን ይገባዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ እድገታችንን ከገቱ ስብራቶች እና ከታሪካዊ ኢ-ፍታዊነት ቁስል የምንሽርበት መሆን ይገባዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ38ተኛው…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢኳቶሪያል ጊኒ  ፕሬዚዳንት ኦቢያንግ ኑጌሚያ ባሶንጎጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…

መድፈኞቹ ሌስተር ሲቲን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ወደ ኪንግ ፓወር ስታዲየም አቅንቶ ሌስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የመድፈኞቹን ሁለቱንም ግቦች ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ስፔናዊው ሚኬል ሜሪኖ አስቆጥሯል፡፡ አርሰናል ድሉን…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ እና ቦትስዋና ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና ከቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ  ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው  በቀጣናዊና በአህጉራዊ ጉዳዮች…