የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የሚካሄደው የማህበራዊ ጥበቃ ስራ ስኬታማ መሆኑን ገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም ጋር በማህበራዊ ጥበቃና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በወይይታቸውም÷ በማህበራዊ ጥበቃ ዘርፍ እየተከናወኑ ባሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ዘመን መለወጫ - ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሲዳማ ውብ ባህል መገለጫ የሆነው…
ስፓርት ቡካዮ ሳካ ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ ተመለሰ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናሉ ወሳኝ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ከሶስት ወራት ጉዳት በኋላ ወደ ልምምድ መመለሱ ተነግሯል፡፡ ተጫዋቹ ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራቱ የተገለጸ ሲሆን፥ አርሰናል በቻምፒየንስ ሊጉ ከሪያል ማድሪድ ጋር ላለበት ወሳኝ ጨዋታ እንደሚደርስ ይጠበቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለፍቼ ጫምባላላ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ - ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ በብዝሃ ማንነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዋዜማ “ፊጣሪ ሃዋሮ” በሀዋሳ መከበር ጀመረ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል ዋዜማ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ "ፊጣሪ ሃዋሮ" በመባል የሚታወቀው ክብረ በዓሉ በሲዳማ ባህል አዳራሽ…
ፋና ስብስብ ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት… Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል። የፍቼ ጫምባላላ እሴቶች ለሀገራዊ መግባባት፣ ለህዝብ አንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ እንዳላቸው የሲዳማ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የባለብዙወገን ግንኙነት፣ ሰብአዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው የሀገራቱን የልማት አጋርነት፣ የኢኮኖሚ ትብብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ Hailemaryam Tegegn Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶችን መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ወ/ሮ አይሻ መሀመድ የአዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የዕዳ ሽግሽግ ጥረት በተመለከተ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ ተደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ እንዲደረግ እያከናወነቻቸው ያሉትን ተግባራት በተመለከተ የገንዘብ ሚኒስቴር ለዋና ዋና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፥ ተቋማቱ ከኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ሰላምን ለማጽናት በሚያስችል ቁመና ላይ መሆናቸው ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ከክልሉ አልፎ የሀገርን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ገለጹ ኃላፊው በብር ሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና…