Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋት ስራዎች ውጤት እያስገኙ ነው – የክልሉ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፋትና ጥራትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሀገራዊና ክልላዊ ኢንሼቲቮች ውጤት እያስገኙ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። በክልሉ የመጽሐፍና የትምህርት መርጃ መሳሪያ እጥረትን ማቃለል መቻሉን…

የቻይና ባለሀብቶች በተለያዩ አማራጮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ቼን ሀይ ጋር በሁለትዮሽ የሥራ ስምምነት ላይ በአርባምንጭ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ርዕሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት፤ በክልሉ በርካታ የቻይና…

ፊንላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ትሥሥር ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሄሌና አይራክሲነን እና የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም፥ ፊንላንድ በተለይም በትምህርት ዘርፍ ለኢትዮጵያ ለምታደርገው ድጋፍ ሚኒስትር…

ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዙ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የተገዙ ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች በተሸከርካሪ ተጭነው ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ቤት እየተጓጓዙ ነው፡፡ አንደኛዋ ጀልባ "ጣና ነሽ - ሁለት" ስትሆን፤ ዘመናዊ መሆኗ እና ለሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት…

በ1 ሺህ 500 ሜትር ጉዳፍ ጸጋይና ድርቤ ወልተጂ ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ጉዳፍ ጸጋይና ድርቤ ወልተጂ ለፍጻሜ አለፉ፡፡ በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው ሻምፒዮና፥ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሳተፉበት የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ግማሽ…

በቀጣዮቹ 5 ዓመታት የሚተገበር የተፋሰስ አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ 5 ዓመታት የሚተገበር “የተፋሰስ አስተዳደር ድጋፍ ለጠንካራ፣ አካታችና ተስማሚ ለውጥ” የተሰኘ የተፋሰስ አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዲሁም በውሃና መሬት ሃብት ማዕከል በጋራ የሚተገበር…

በቀጣይ 10 ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ገጽታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለተዘሩ ሰብሎች እድገት አመቺ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ በቀጣይ ቀናት የሚጠበቀው ርጥበት የአፈር ውስጥ ርጥበትን ስለሚያሻሽል…

በአማራ ክልል የአጀንዳ አሰባሰብ ቅድመ ዝግጅት ከ80 በመቶ በላይ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት የቅድመ ዝግጅት ሥራ ከ80 በመቶ በላይ መጠናቀቁን ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ 6 ሺህ ተሳታፊዎች የሚጠበቁበት የክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ በቅርቡ በባሕር ዳር ከተማ እንደሚካሄድ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር…

በኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ዳይሬክተር ኦማር ዶምቦያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት የትብብር መስኮችና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች ለአሜሪካ ኩባንያዎች በይበልጥ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከኢትዮ-አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ከምክር ቤቱ የቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ባለው የቢዝነስ ትስስር ዙሪያ መክረዋል፡፡ አምባሳደር…