ዓለምአቀፋዊ ዜና በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ሊካሄድ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 20, 2025 0 በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከ20 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ዛሬ በብሪታንያ ይካሄዳል፡፡ በስብሰባው ላይ ብሪታንያና ፈረንሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 65 ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Hailemaryam Tegegn Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 65 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሀገሪቱ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር ነው ኢትዮጵያውያኑ በአውሮፕላን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያው ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ገለጹ Hailemaryam Tegegn Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ÷ ለሰላም ባለን ከፍተኛ ጉጉት ያሸነፍነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙያተኛንና ከፊል ሙያተኛን ወደ ሳዑዲ ለመላክ የሚያስችለው ስምምነት እንዲፈረም ተጠየቀ Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙያተኛንና ከፊል ሙያተኛ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመላክ የሚያስችለው ስምምነት እንዲፈረም በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ጠየቁ። አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሶማሊያ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ የተደረገው በደቡባዊ ሶማሊያ ጌዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ ከሆነበት ጊዜ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል- አቶ አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በሰመራ እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ሰመራ ገቡ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አፋር ክልል ሰመራ ከተማ ገብተዋል፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሰመራ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በመርሐ ግብሩ ለመታደምም አቶ ሙስጠፌ መሃመድን…