የሀገር ውስጥ ዜና ንጋት ኮርፖሬት ለ9 ሺህ 494 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንጋት ኮርፖሬት ውጤታማ እንዲሆን አስተዋጽኦ ላበረከቱ የተቋሙ አመራሮችና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የፌዴራልና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት – የባሕር ዳር ልምድ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 ዛሬ የባሕርዳርን ከተማ የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ ተዋሕደው ባሕርዳርን ይበልጥ ውበቷን እያወጡት ነው። ከተማዋን የንግድና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ አመራሩ ከሚያደርገው ጥረት የምንማራቸው ብዙ ነገሮች አሉ። 1. ባሕር ዳር በፈተና ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ ትዴፓ አሳሰበ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህወሓት አንደኛው አንጃ የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሳሰበ፡፡ ፓርቲው የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው ዕለት አመሻሽ አከባቢ የተከሰተ ሲሆን፥ 46 ሰዎችን ባሳፈረው የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተፈጠረው የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀርሳ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ከዋታር ከተማ ወደ ቀርሳ ከተማ ሲጓዝ ከሞተር ሳይክል ጋር በመጋጨቱ የአራት ሰዎች ማለፉን የዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በግማሽ በጀት ዓመት 914 ሚሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱ ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር የሚተዳደረው የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የ2017 ግማሽ በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ 42 የግንባታ፣ 86 የፕሮጀክት ዲዛይንና 250 የሱፐርቪዥን…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛ ጠቅላላ ጉባዔው ብልፅግና ፓርቲ ያለውን ምርጥ ሀሳብ ያስተዋወቀበት ነበር – አቶ አደም ፋራህ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ ጠቅላላ ጉባዔው ከኢትዮጵያ ባሻገር ለአፍሪካና ለሰው ልጅ በሙሉ ያለውን ምርጥ ሀሳብ ያስተዋወቀበት እንደነበር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋሽ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ 1 ሺህ 446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ በሸራተን አዲስ የጋራ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሂዷል፡፡ ባንኩ መርሐ-ግብሩን ያካሄደው ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ምኞቱን ለመግለጽና ለደንበኞቹ ያለውን አጋርነት ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በየዓመቱ የሚያከናውኑትን የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄዱ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሐ-ግብር አከናውነዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየዓመቱ የሚያከናውኑት የኢፍጣር መርሐ-ግብር በቅርቡ በታደሰው ብሔራዊ ቤተመንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ በቅርቡ እንደሚጀመር ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የተሳታፊዎች ልየታ በመጠናቀቁ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደትን በቅርቡ እንደሚጀምር አስታወቀ። በክልሉ ባጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለመግባት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ…