የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሶማሊያ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ የተደረገው በደቡባዊ ሶማሊያ ጌዶ…