የሀገር ውስጥ ዜና ሙያተኛንና ከፊል ሙያተኛን ወደ ሳዑዲ ለመላክ የሚያስችለው ስምምነት እንዲፈረም ተጠየቀ Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙያተኛንና ከፊል ሙያተኛ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመላክ የሚያስችለው ስምምነት እንዲፈረም በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ጠየቁ። አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሶማሊያ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ የተደረገው በደቡባዊ ሶማሊያ ጌዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ ከሆነበት ጊዜ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል- አቶ አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በሰመራ እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ሰመራ ገቡ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አፋር ክልል ሰመራ ከተማ ገብተዋል፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሰመራ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በመርሐ ግብሩ ለመታደምም አቶ ሙስጠፌ መሃመድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ንጋት ኮርፖሬት ለ9 ሺህ 494 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንጋት ኮርፖሬት ውጤታማ እንዲሆን አስተዋጽኦ ላበረከቱ የተቋሙ አመራሮችና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የፌዴራልና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት – የባሕር ዳር ልምድ Hailemaryam Tegegn Mar 17, 2025 0 ዛሬ የባሕርዳርን ከተማ የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ ተዋሕደው ባሕርዳርን ይበልጥ ውበቷን እያወጡት ነው። ከተማዋን የንግድና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ አመራሩ ከሚያደርገው ጥረት የምንማራቸው ብዙ ነገሮች አሉ። 1. ባሕር ዳር በፈተና ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ ትዴፓ አሳሰበ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህወሓት አንደኛው አንጃ የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሳሰበ፡፡ ፓርቲው የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው ዕለት አመሻሽ አከባቢ የተከሰተ ሲሆን፥ 46 ሰዎችን ባሳፈረው የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተፈጠረው የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት…