Fana: At a Speed of Life!

የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ውጥንን መነሻ ያደረገ ኢኒሼቲቭ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ውጥንን መነሻ ያደረገ ኢኒሼቲቭ ነው - አቶ አረጋ ከበደ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ውጥንን መነሻ ያደረገ የብልጽግና ፓርቲ ኢኒሼቲቭ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መደበኛና ተከታታይ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንቱ መደበኛና ተከታታይ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያወጣ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንት መደበኛ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ ማካሄድ እንደሚጀምር…

ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከተረጂነት ለማላቀቅ የሚያስችሉ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግቧል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከተረጂነት በማላቀቅ ወደ ተሟላ ሉዓላዊነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም…

የአቪዬሽን ደኅንነት በሚጠናከርበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ደኅንነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ በወቅታዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ፡፡ ኮሚቴው በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1)…

ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት…

በኢቢኤስ የተላለፈው የሀሰት መረጃ በሀገሪቱ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ብርቱካን ተመስገን በተባለች ግለሰብ ዙሪያ የተሰራው የተቀነባበረ የሀሰት ዘገባ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑን መገንዘባቸውን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ከሰጡ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የዲፕሎማቶች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችን ስልጠና በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት…

የሐረር ኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ከተማ የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት የመካከለኛና ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመር ማዛወርና ማሻሻያ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በአጠቃላይ 1 ሺህ 107 የእንጨትና የኮንክሪት…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በማዳበሪያ ዘርፍ በትብብር ለመስራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ከአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሐመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በአፈር ማዳበሪያ ምርት ዘርፍ በትብብር…