የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ የግብርና የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል ብራዚሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ የ2025 የብሪክስ አባል ሀገራት የግብርና የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው። በስብሰባው በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገላጻ ማድረጋቸውን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሩዋንዳው አቻቸው ልዩ ልዩ ስጦታዎችን አበረከቱ Melaku Gedif Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሩዋንዳው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ ልዩ ልዩ ስጦታዎችን አበረከቱ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሩዋንዳው ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ለተመራው ልዑክ የእራት ግብዣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትግራይ ክልል ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት እንዳይገባ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ Melaku Gedif Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ክልልን ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት ለመክተት የሚሞክረው በክልሉ የሕግ ተቀባይነት ያጣው የሕወሓት አንጃ ከድርጊቱ ሊቆጠብ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡ አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታው…
ስፓርት ፋሲል ከነማ መቻልን አሸነፈ Melaku Gedif Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ መቻልን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ለፋሲል ከነማ ጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር÷ ቀሪዎቹን ደግሞ ቢኒያም ጌታቸው እና ምኞት ደበበ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ ነገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ Melaku Gedif Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም መራዘሙን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የተራዘመው የምዝገባ ሒደት ከትናንት ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት -የሐረር አቅጣጫና ተስፋ Melaku Gedif Mar 12, 2025 0 የሐረር አቅጣጫና ተስፋ በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ - ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው Melaku Gedif Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እያስመረቁ ነው፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ጠዋት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የፋይናንስ ድጋፍና ቁጥጥር በምስራቅ ዕዝ መሃንዲስ መምሪያ የተገነባውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ፈንድ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ Melaku Gedif Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግስታት የመንገድ ደህንነት ፈንድ (ዩኤንአርኤስኤፍ) የቦርድ አባል ሆነው ተሾመዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ በመቅረፅና የመንገድ ደህንነት ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድሮች በተገኙበት በጅግጅጋ የኢፍጣር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ ኢድሪስ እና…