Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ የ18 ካቢኔ አባላትን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቅቋል። የካቢኔ አባላት ሹመቱ የጸደቀው ቀደም ሲል በሹመት ላይ ሆነው በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ያልፈፀሙ እና የቦታ ሽግሽግ ያደረጉ ናቸው ተብሏል።…

የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ እና በባንኮች የብድር ዕድገት ላይ የተቀመጠው የወለድ ተመን 18 በመቶ ገደብ እንዲቀጥል መወሰኑን የገንዘብ…

የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ አሰራርን ማዘመን ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራርን ማዘመን አስፈላጊ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የሙስና ወንጀል ሕግ…

የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንን ትብብር የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መካከል…

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ…

ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ አንድ እየተሳተፈ የሚገኘው ሸገር ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ዛሬ የምድብ 18ኛ ጨዋታውን ያደረገው ሸገር ከተማ እንጅባራ ከተማን 5 ለ 1 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎ ነጥቡን 45…

አምራቾች በጉሙሩክ አሰራር የሚያጋጥማቸውን ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በጉምሩክ አሰራር ዙሪያ ከአምራች ድርጅቶች ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷አምራች ድርጅቶች ለሚገጥሟቸው ችግሮች ምላሽ በመስጠት በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ያላቸውን…

የሶማሌና የአፋር ሕዝብ የወንድማማችነት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌና የአፋር ክልሎች ሕዝብ የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠናከሪያ መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሃላፊ ኡስታዝ…

ላለፉት 3 ቀናት የተቋረጠውን የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመኢሶ እስከ ጅቡቲ ባጋጠመ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ላለፉት ሶስት ቀናት የተቋረጠውን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። የኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር…

ኢትዮጵያ ለኬንያ በቀን 265 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በተፈራረሙት የኃይል ሽያጭ ስምምነት መሰረት ለኬንያ በቀን 265 ሜጋ ዋት ኃይል እየቀረበ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢትዮ-ኬኒያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት ኮንቨርተር ጣቢያ…