የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል የቀጣናውን ሀገራት ትስስር ያጠናክራል – ሚኒስትሮች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል የቀጣናውን ሀገራት ትስስር ለማጠናከር የላቀ ሚና እንዳለው የአፍሪካ ሀገራት ባህልና ስፖርት ሚኒስትሮች ገለጹ።
2ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል "ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር"…