የሀገር ውስጥ ዜና የአቪዬሽን ደኅንነት በሚጠናከርበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች ተላለፉ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ደኅንነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ፡፡ ኮሚቴው በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ ናቸው – ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን አስመልክተው በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢቢኤስ የተላለፈው የሀሰት መረጃ በሀገሪቱ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑ ተነገረ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰሞኑ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ብርቱካን ተመስገን በተባለች ግለሰብ ዙሪያ የተሰራው የተቀነባበረ የሀሰት ዘገባ ግጭት ለማስፋፋት ያለመ መሆኑን መገንዘባቸውን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ከሰጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የዲፕሎማቶች ስልጠና ተጀመረ Melaku Gedif Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶችን ስልጠና በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረር ኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ከተማ የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት የመካከለኛና ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመር ማዛወርና ማሻሻያ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በአጠቃላይ 1 ሺህ 107 የእንጨትና የኮንክሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አልጄሪያ በማዳበሪያ ዘርፍ በትብብር ለመስራት መከሩ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ከአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል ሚኒስትር መሐመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በአፈር ማዳበሪያ ምርት ዘርፍ በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ የ18 ካቢኔ አባላትን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቅቋል። የካቢኔ አባላት ሹመቱ የጸደቀው ቀደም ሲል በሹመት ላይ ሆነው በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ያልፈፀሙ እና የቦታ ሽግሽግ ያደረጉ ናቸው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ ተወሰነ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ እና በባንኮች የብድር ዕድገት ላይ የተቀመጠው የወለድ ተመን 18 በመቶ ገደብ እንዲቀጥል መወሰኑን የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ አሰራርን ማዘመን ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራርን ማዘመን አስፈላጊ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የሙስና ወንጀል ሕግ…