Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶማሊያ ጉብኝት የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ፋይዳ አለው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሊያ ያደረጉት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ከፍተኛ ፋይዳ ያለውና ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ጌዲዮን ጢሞቴዎስ…

አገልግሎቱ ውስንነቶቹን በመፍታት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ ገለጸ፡፡ የኃይል አቅርቦት አስተማማኝነት፣ ጥራት እና የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አዳዲስ ዕቅዶች…

ሚኒስቴሩ ከአውሮፓ ህብረት የሴቶች ጉዳይ ጋር የጋራ ትብብሮችን ለማጠናከር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት ሶፊ ፍሮመስበርገር ጋር በሚኒስቴሩ ዋና ዋና ስራዎች ላይ የጋራ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለመ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት የሴቶች እና ማህበራዊ…

የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ብራዚሊያ በተካሄደው የ2025 የመጀመሪያው የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተጠናቅቋል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በስብሰባው መካፈሉ ይታወቃል፡፡ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ብራዚል…

የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ በሽታን መከላከል ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከጌትስ ፋውንዴሽን የጤና ቡድኖች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በመድረኩ የጤና ሚኒስቴር ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ማብራሪያ የሰጡት ዶክተር መቅደስ፥ በአጋሮች…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 7 የወተት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ስራ ይጀምራሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ሁለት ወራት ሰባት የወተት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ስራ እንደሚጀምሩ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዑስማን ሱሩር ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስጀመሩት…

መሰረታዊ የሆኑ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው – ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሔደ ይገኛል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት፥ እንደ ሀገር በርካታ ፈተናዎችን…

ሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን የመገንባቱ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብልፅግናን የማረጋገጥና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን የመገንባቱ ተግባር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ…

የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመተግበር ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመተግበር እና ሀገራዊ ግቦችን ለማሳካት በርብርብ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በሸገር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ኮንፈረንስ ላይ ነው።…

ከማሕበረሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረትና በትብብር ይሰራል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከማሕበረሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረትና በትብብር ይሰራል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ከአዳማ ከተማ፣ ከምስራቅ ሸዋ እና አርሲ ዞኖች የተውጣጡ…