Fana: At a Speed of Life!

ጃፓን ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ ከተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች እና ከዓለም አቀፍ ፈንድ ጋር በመተባበር የተደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ የተደረገው ድጋፍ ለተለያዩ የልማት…

መከላከያ የዲጂታል ሽግግር ሂደትን አጠናክሮ ይቀጥላል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ የዲጂታል ሽግግር ሂደትን አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የቤት ማስተላለፍና ማስተዳደር ምዝገባ አዲስ ሶፍትዌር መተግበሪያን አስመልክቶ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡርሃንቲን ዱራን ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የአንካራ ስምምነት አተገባበርን አስመልክቶ በመጪው ቴክኒካል ድርድር ላይ ምክክር…

የኃይል ስርቆት በፈፀሙ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት የኃይል ስርቆት በፈፀሙ 157 የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡ ርምጃ የተወሰደባቸው ተቋማት በሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን 120፣ በደቡብ አዲስ አበባ 15፣ በሸገር ከተማ 13፣…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት በርካታ  የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች ተገነቡ

አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ በተከናወኑ የኮሪደር ልማት ሥራዎች በርካታ የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች መገንባታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ እንዳሉት ፥…

በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የሰላም ድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫችን ሠላም ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሠላም ያላቸውን ድጋፍ እና ቁርጠኝነት የሚገልጽ ሰልፍ ነው ያካሄዱት። ነዋሪዎቹ ለትግራይ ልማት…

እስራኤል በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ ድጋፏን እንደምታጠክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከእስራኤል ኢነርጂና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኢሊ ኮህን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምርምር፣ ስታርትአፕ ልማትና በሃይል ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር…

የአራት ኪሎ ፕላዛ የምድር ውስጥ መተላለፊያ እና የመዝናኛ ስፍራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ፕላዛ የምድር ውስጥ መተላለፊያ እና የመዝናኛ ስፍራ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ተመርቆ በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጌታሁን አበራ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ፥ ከተማዋን ውብ፣…

ለኢትዮጵያ ዘላቂ የሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ የሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ እድሪስ፣…