የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዳማ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ በኦሮሚያ ክልል በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት አስተባባሪ አዲሱ አረጋ፣ የምስራቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል። በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ኮንፈረንስ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል
የሀገር ውስጥ ዜና ኔዘርላንድስ ከኢትዮጵያ ጋር የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ግንኙነቷን እንደምታጠናክር አስታወቀች Meseret Awoke Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የባለብዙ ወገን ድርጅቶችና የሰብዓዊ መብቶች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ማርክ ዘለንራት ጋር መክረዋል። ውይይቱ ለጋራ ጥቅም በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ትብብር ማሳደግን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች የሕዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማጎልበት መስራት ይገባል ተባለ Meseret Awoke Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ እና ኦሮሚያ ክልሎች ተጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች የተጀመሩ የጋራ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን በማጠናከር የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ። የጋምቤላ እና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝ ለኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ እድገት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Meseret Awoke Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በቅርቡ የተጀመረውን የካፒታል ገበያ ለማሳደግ እንግሊዝ ድጋፍ እንደምታደርግ የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ የኢትዮጵያና የእንግሊዝ የኢኮኖሚ የትብብር ዘርፎች ላይ አተኩረው በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መሰረት የዓድዋ ድል ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Meseret Awoke Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ መሰረት የዓድዋ ድል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ። አምባሳደር ነብያት ከፋና አንድ ጉዳይ ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ኢትዮጵያ በዓድዋ ድል ነጻነቷን መጎናጸፏ የዓለምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችና ሕጻናት ጥቃትን መከላከል የሁሉም አጀንዳ መሆን እንዳለበት ተመላከተ Meseret Awoke Feb 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸም ጥቃትን መከላከል የሁሉም አጀንዳ እንዲሆን መሥራት ይጠበቃል ሲሉ የሴቶች ኮከስ የበላይ ጠባቂና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ -ጉባዔ ሎሚ በዶ አሳሰቡ። የሴቶችና ሕጻናት መብቶችን አስመልክቶ የወጡ ሕጎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፒን ባርት አይድ ጋር በተለየዩ ሀገራዊ ትብብሮች ላይ ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የቀጣናው ዳይሬክተር ጋር መከሩ Meseret Awoke Feb 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የቀጣናው ዳይሬክተር ዳንኤል ደሉቲዝኪይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ላይም የዓለም ባንክ ፕሮጀክቶች በአመርቂ ሁኔታ እየተተገበሩ መሆናቸውን ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…