Fana: At a Speed of Life!

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከሩሲያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ልዑክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የረጅም ጊዜ የታሪክና የባሕል ግንኙነት እንዳላቸው ያነሱት…

የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ልዑክ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ልዑካን ቡድን በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤት ተገኝቶ ጉብኝት አድርጓል። ልዑካኑ በተቋሙ ተዘዋውረው የተለያዩ የስራ ክፍሎችን ተመልክተዋል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…

የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን እንዲራዘም የምክር ቤት አባላት ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን እንዲራዘም የምክር ቤት አባላት ጠይቀዋል። አባላቱ ኮሚሽኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገራዊ ምክክሩ የሚያግዙ የአጀንዳ ማሰባሰብን ጨምሮ በርካታ ተግባራት ማከናወኑን ገልፀው ፥ በዚህም ኮሚሽኑ…

የግሉ ዘርፍ ቱሪዝም ላይ እንዲሳተፍ መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሉ ዘርፍ በቱሪዝም እንዲሳተፍ መንግስት በትኩረት እየሰራ ስለመሆኑ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ጋር…

የአሜሪካ ባለስልጣናት ከሩሲያ ጋር ለሚደረገው ንግግር ወደ ሳዑዲ ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በሳዑዲ አረቢያ በሚደረገው ንግግር ላይ ለመሳተፍ ከብሔራዊ ደህንነት አማካሪው ማይክ ዋልትዝ ጋር እንደሚጓዙ አስታወቁ። የአሜሪካ እና ሩሲያ…

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኦርሌን የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በኦርሌን የ1 ሺህ 500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር የራሷን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች አትሌቷ ውድድሩን 3 ደቂቃ ከ53 ሴኮንድ ከ92 ማይክሮ ሴኮንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ በራሷ ተይዞ የቆውን ክብረ ወሰን በ83 ማይክሮ…

ሊቨርፑል መሪነቱን የሚያጠናክር ድል አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር አንፊልድ ላይ ዎልቭስን ያስተናገደው ሊቨርፐል 2 ለ 1 በማሸነፍ ነጥቡን 60 በማድረስ መሪነቱን አጠናክሯል። ሊቨርፑል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ባደረገው በዚህ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ…

መዲናዋ እያስመዘገበች ያለው እድገት የሚደነቅ መሆኑን የሀገራት መሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ እያስመዘገበች ያለው ፈጣን እድገት የሚደነቅ መሆኑን ከአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄዱ ሁነቶች የተሳተፉ የሀገራት መሪዎችና ተሳታፊዎች መናገራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

ኢትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እየተጫዎተች መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኡትዮጵያ በሱዳን ሰላም እንዲሰፍንና ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲሻሻል ጉልህ ሚና እየተጫወተች መሆኗን በሱዳን የጸጥታ ሁኔታ የሚመክር የአፍሪካ ከፍተኛ የምክክር መድረክ ሊቀ መንበር መሐመድ ኢብን ቻምባሽ (ዶ/ር) ገለጹ። መሐመድ ኢብን ቻምባሽ (ዶ/ር)…

ከጉባኤው ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ቱሪዝምን የማስተዋወቅ ሥራ ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ጎን ለጎን ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ቱሪዝምን የማስተዋወቅ ሥራ ስኬታማ እንደነበር ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የማይስ ቱሪዝም ማርኬቲንግ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ታሪኩ ጉዲሳ እንዳሉት፤ ከየካቲት 5 እስከ 9 ቀን…