የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔን ለማካሄድ ማቀዷን ገለጸች Meseret Awoke Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በአፍሪካ ሕብረት ለማካሄድ ዕቅድ እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የአፍሪካ ሀገራት የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዳጋስካር ከኢትዮጵያ መልካም ተሞክሮዎችን በመጋራት በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች Meseret Awoke Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከማዳጋስካር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሳታ ራፋራቫቪታፊካ ጋር ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ባለብዙ ወገን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ከ1 ነጥብ 16 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በሰባት ወራት ውስጥ ከ233 ሺህ 340 ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ ከ1 ቢሊየን 16 ሚሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። ከቡና የወጪ ገበያ ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የወባ በሽታን ለማጥፋት 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ Meseret Awoke Feb 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የወባ በሽታን ለማጥፋት 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በየዓመቱ እንደሚያስፈልግ የላይቤሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ ገለጹ፡፡ በአፍሪካ የወባ በሽታን ታሪክ መቀየር በሚል ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን…
ትንታኔና አስተያየት አፍሪካ – ከቅኝ ግዛት ወደ ኢኮኖሚያዊ ነጻነት Meseret Awoke Feb 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ለሀገራቸው ብሎም ለአህጉራቸው ዋጋ የከፈሉ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜ በእልህ የተነሱላት ልጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት መሐመድ ቢ.ኤስ ጃሎ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍሰሐ እሸቱ (ዶ/ር ) የተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ክስ እንዲቋረጥ የተሰጠው ብይን ተሻረ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፐርTዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሐ እሸቱ (ዶ/ር) የተከሰሱበት የሙስና ወንጀል ክስ በሌሉበት መታየት አይቻልም ተብሎ ክሱ እንዲቋረጥ በስር ፍርድ ቤት የተሰጠው ብይን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 1ኛ ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ተሻረ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ለአፍሪካ የሥርዓተ ምግብ መስተካከል የሚያደገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል ገለጸ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአህጉሪቱ የሥርዓተ ምግብ መስተካከል የሚያደገውን ድጋፍ አጠናክሮ አንደሚቀጥል ገለጸ። የአፍሪካን የሥርዓተ ምግብ ለማስተካከል ያለመ መድረክ “ከፖሊሲ ወደ ተግባር” በሚል መሪ ሀሳብ ከ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በጠንካራ አመራር እስከተመራች ድረስ ሰፋፊ እድሎች አሏት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጋር መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ጥሩ ውይይት ማድረጋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዛምቢያው ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ Meseret Awoke Feb 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዛምቢያው ፕሬዚዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በነበራቸው የሁለትዮሽ ውይይት የኃይል እና የአየር ትራንስፖርት…