Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከፋኦ ዳይሬክተር ጄነራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ዩኤንፋኦ) ዳይሬክተር ጄነራል ኩ ዶንግዩን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዳይሬክተር ጄነራል ኩ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የዓይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት አራት የዓይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችለውን የድጋፍ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ የተከናወነው የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የካሊፍ ቢን ዛይድ አል-ናሃያን ፋውንዴሽን ጋር መሆኑ ተገልጿል።…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስትክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በአፍሪካ ህብረትና በኢትዮጵያ የሲንጋፖር ሪፐብሊክ አምባሳደር አ ሰልበራጃህ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ሲንጋፖር ትራንስፖርት ልማት ትብብርን መዳሰሳቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው…

የፍልስጤም መሪ ማህሙድ አባስ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍልስጤም መሪ ማህሙድ አባስ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ማህሙድ አባስ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት ሰብሳቢ አብዱልመጅድ ተቡን ገለጹ። የአፍሪካ የአቻ ግምገማ ስርዓት 3ኛ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ እና…

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል…

የቻድ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻድ ፕሬዚዳንት መሃመድ ኢድሪስ ዴቢ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የሊቢያ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ብሔራዊ የሰላምና እርቅ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የሊቢያ መንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ብሔራዊ የሰላምና እርቅ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን የአፍሪካ ህብረትና አደራዳሪ ኮሚቴው እንዳስፈጸሙት ተገልጿል፡፡ በዚሁ ወቅት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ባስተላለፉት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እንኳን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ መጡ ብለዋል። በተደጋጋሚ…

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…