Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሰልማ ባህታ መንሱሪ ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴኤታዎቹ በአካባቢያዊ እና አህጉራዊ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው። በአቶ አደም ፋራህ…

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ለገቡ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ፥ የአፍሪካ ሕብረት…

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች አቀባበል መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔና ለ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ የእንግዶች አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ መርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት በማርች ባንድና በሌሎች የጎዳና ላይ…

ለስርዓተ ፆታ እኩልነትና ሴቶችን ለማብቃት ዩኤን ውመን ድጋፌን አጠናክራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ከዩኤን ውመን የምስራቅ አፍሪካ እና የደቡባዊ አፍሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር ማዳም አና ሙታቫቲ ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎቹ ውይይት ያደረጉት ከስርዓተ ፆታ እኩልነትና ሴቶችን…

ጉባኤዎቹ በስኬት እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ጥምር ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል በቂ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል። የፀጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል እስከአሁን…

የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ግንባታ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እየተጠናቀቀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ግንባታ ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እየተጠናቀቀ መሆኑን ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ፥ የኢትዮጵያን…

አካታችነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት

አካታችነት በፅንሰ-ሀሳብ ደረጃ ሲታይ በብዙ ዓውድ ውስጥ ሊገቡ የሚችሉ ትንታኔዎችን ይይዛል፡፡ እንደ መነሻ ይሆነን ዘንድ ፅንሰ-ሀሳቡን ሊያብራሩልን የሚችሉ ትንታኔዎችን ስንመለከት አብዛኛዎቹ የሚጋሩት ሀሳብ አካታችነት በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩነቶችን እና ብዘሀነትን እንደሚያስተናግድ…

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ 22 ሺህ ህጻናት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህጻናትን መብትና ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት እንዲደረግ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትን በሀገር ውስጥ ባሉ የተለያዩ አማራጮች ለመደገፍ ብሔራዊ የህጻናት…

አይኤምኤፍ ለኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማችን የሚያደርገውን የቀጠለ ድጋፍ ዋጋ እንሰጠዋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይኤምኤፍ ለኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራማችን የሚያደርገውን የቀጠለ ድጋፍ ዋጋ እንሰጠዋለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም…