የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ይሰራል – ከንቲባ አዳነች Meseret Awoke Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ስራን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስርገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የሥድስት ወራት የስራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መጠናቀቁን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮምና የባንክ አገልግሎ ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል Meseret Awoke Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 217 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለሚመጡ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮም እና የባንክ አገልግሎቶችን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ኢትዮ- ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቁ። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ እየተሰሩ ያሉ የግብርና የልማት ሥራዎች አበረታች ናቸው- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Meseret Awoke Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተቋማት እየተከናወኑ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎች አበረታች መሆናቸው የግብርና ሚኒስትርሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እና ከሌሎች የፌዴራልና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከልን ጎበኙ Meseret Awoke Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል እና ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አደነቁ Meseret Awoke Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ የኢትዮጵያ መንግስትን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አድንቀዋል፡፡ ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ከገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ ከብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል Meseret Awoke Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ የጨፌው አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን ገለፁ። በጉባዔው የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ሲሆን÷የቀሪው ስድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞው የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ከሣምንት በፊት ማለፋቸውን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ Meseret Awoke Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይጨው ለምለም ካርል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡ የቦራ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ታካሚዋ እናት የ63 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ ፥ እጢው ለዓመታት አብሯቸው እንደቆየም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8 ማሊየን ብር በላይ ከአንድ ግለሰብ በማታለል የወሰዱ በ9 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ Meseret Awoke Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''2 ሺህ ካሬ ሜትር ይዞታ ለማሰጠት'' በሚል ከ8 ማሊየን ብር በላይ ከግለሰብ አታልለው የወሰዱ ግለሰቦች በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በከባድ የማታለል ሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ እየመከሩ ነው Meseret Awoke Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው። ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ፥ ውይይቱ የጉባኤውን…