የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ዛይነብ ሃዋ ባንጉራ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደር መለስ ዓለም፥ በኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮሚያ ባንክ እና ግሎባል አሊያንስ ለድርቅ ተጎጂዎች 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ባንክ እና ግሎባል አሊያንስ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 10 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በኦሮሚያ ክልል ቦረናና ጉጂ ዞኖች እንዲሁም በሱማሌ ክልል በተከሰተው…
ስፓርት ጨዋታው ከጦርነት አያንስም፤ የካሜሩን ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቾች ለዚህ ተዘጋጁ – ሳሙኤል ኤቶ ስለ ምሽቱ ጨዋታ Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ ምሽት የሚደረገውን የግብፅ እና ካሜሮን ጨዋታ አስመልከቶ አንጋፋው እግር ኳስ ተጫዋች ሳሙኤል ኤቶ አስተያይቱን ሰጥቷል፡፡ ካሜሮናዊው የቀድሞው የባርሴሎና አጥቂ ሳሙኤል ኤቶ ቀደም ሲል በሰጠው አስተያየት፥ አሁን ላይ ሁላችንም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በዩክሬን ጉዳይ 3ሺህ የሚጠጉ ወታደሮቿን ወደ አውሮፓ ልታሰማራ ነው Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ ዩክሬንን ልትወር ነው በሚል ሰበብ አሜሪካ ወደ 3ሺህ የሚጠጉ ወታደሮቿን ወደ ሶስት የአውሮፓ አገሮች ልታሰማራ መሆኗን አሳወቀች፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በመጪዎቹ ቀናት…
ስፓርት ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ባሳዩት የዳኝነት ብቃት አድናቆት አገኙ Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ቡርኪናፋሶን ስታሸንፍ ጨዋታዉን በመሀል ዳኝነት የመሩት ዳኛ ባምላክ ተሰማ ጨዋታዉን ለመምራት ባሳዩት ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ ተመልካቾች እየተወደሱ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሁለት የፍፁም ቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ቦረና ገቡ Meseret Demissu Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያለውን የድርቅ አደጋ ሁኔታ ለመመልከት ቦረና ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ መካሄዱ የሀገርን ገጽታ እንደ አዲስ ለተቀረው አለም ለመገንባት ልንጠቀምበት ይገባል-ምሁራን Meseret Demissu Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ መካሄዱ የሀገርን ገጽታ እንደ አዲስ ለተቀረው አለም ለመገንባት ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው በድሬድዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የከብት መኖ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የከብት መኖ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የተደረገው በኦሮሚያ ክልል በጉጂ፣ ቦረና እና ባሌ አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች ነው። ርእሰ መስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዳት ጋር ውይይት አደረገ Meseret Demissu Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዳት ጋር ውይይት አደረገ። የልዑካን ቡድኑ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድርአቶ ኡመድ ኡጁሉ፣ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል Meseret Demissu Feb 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በ35ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛዉ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል። በዚህም የኬንያ፣ የዩጋንዳ፣ ማላዊ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣…