Fana: At a Speed of Life!

የፋይናንስ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ከአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የፋይናንስ ሚኒስትር  አቶ አህመድ ሽዴ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ  አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአፍሪካ ህብረት እና የአውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ በተጓዳኝ ከአውሮፓ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ዶ/ር አኒታ  ዌበር ጋር…

በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ የ11 ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ 11 ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ። ፕሮጀክቶቹ ከወቅቱ የኢትዮጵያን ተጨባጭ ሁኔታና ጦርነቱ ካስከተለው ማህበራዊ፣…

በአፍሪካ እና አውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ሀሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል- አምባሳደር ሂሩት ዘመነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው የአፍሪካ እና አውሮፓ ህብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው በርካታ ሀሳቦች ተቀባይነት ማግኘታቸውን በቤልጂየም፣ ሉክሰንበርግና በአውሮፓ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ።…

ኢትዮጵያ የዘመነና ዜጎቿ የሚኮሩበት የባህር ሀይል ለመገንባት እየሰራች መሆኑን ተገንዝበናል – የሩሲያ ፌዴሬሽን ባህር ሃይል ልዑክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፌዴሬሽን ባህር ሃይል ልዑክ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎበኘ፡፡ የሩሲያ መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለረጅም አመታት የዘለቀ መልካም ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ያለው ሲሆን፥ የዚህም ጉብኝት ዓላማ የዚሁ…

የጀጎል ግንብን ለጎብኚዎች ምቹ ለማድረግ እየተዋበ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውን የጀጎል ግንብ ለጎብኚዎች ምቹ ለማድረግ ህብረተሰቡን ያሳተፈ የማስዋብ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የ የሐረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣…

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከአፋር ህዝብ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል እየፈጸመ ያለውን ጥቃት ለመከላከል እና በገባበት ለማስቀረት የአፋር ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ህዝባዊ ሰራዊት እየተፋለመ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊው አቶ…

አቶ ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ከሆኑት ኢቶ ታካኮ ጋር በሁለትዮሽ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መገንባት፣ ብሄራዊ መግባባት መፍጠር እና የተፈናቀሉ…

በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን የተመራ ልኡክ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን የተመራ ልኡክ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። ልኡኩን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ፣የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኢብራሂም ኡስማንና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ባሌ ሮቤ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ባሌ ሮቤ ገብተዋል፡፡ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አስተዳደሩ የሚያርገውን ድጋፍ ይፋ…

መዲናዋን የሚመጥን የተግባቦት ስርአት ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የሚመጥን የተግባቦት ስርአት ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው ተግባራት እና በቀጣይ ስድስት ወራት እቅድ ላይ ከተለያዩ ተቋማትና…