የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና አመራሮች የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ናቸው – ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና አመራሮች የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ ናቸው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። ዶክተር ቢቂላ ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ደህንነት ማስጠበቅ የሚያስችል ዘመናዊ ባህር ሃይል መገንባት ያስፈልጋል – ኮሞዶር ዋላፃ ዋቻ Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ደህንነት ማስጠበቅ የሚያስችልና ከውስጥና ከውጭ የሚመጡ ችግሮችን የሚመክት ዘመናዊ ባህር ሃይል መገንባት ፣ ማደራጀትና ማሰልጠን አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ተወካይ ኮሞዶር ዋላፃ ዋቻ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ሩሲያ ለተጨማሪ ውይይት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ከምዕራባውያን ጋር ተጨማሪ ውይይት ለማድረግ በሯን ክፍት ማድረጓን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ ስታደርጋቸው የነበሩ ወታደራዊ ልምምዶች መጠናቀቃቸውን የቀሩትም በቀጣይ እንደሚያበቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ጥራት የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ 15 ከተሞች ተሸለሙ Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው የከተሞች መሰረተልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም በሀገር አቀፍ ደረጃ በከተማ ጥራት የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ 15 ከተሞች የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ሽልማት የተበረከተላቸው ከተሞችም ደሴ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም- የዳያስፖራ አባላት Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም ሲሉ በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ገለጹ። በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመኸር ምርት የሚሆኑ ግብአቶችን ከሕጋዊ አሰራር ውጪ የሚሸጥ አካል ላይ እርምጃ ይወሰዳል-የግብርና ሚኒስቴር Meseret Demissu Feb 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ 2014/15 የምርት ዘመን የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ማስገባት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። እስካሁን ከ 60 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱንና ተጨማሪ ማዳበሪያ የጫኑ መርከቦችም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ ህንፃ የሚያስመርቅ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ Meseret Demissu Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ/ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ ህንፃ የሚያስመርቅ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የምረቃ መርሀ ግብሩ ተጀምሮ እስሚጠናቀቅ ድረስ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ። • ከብሔራዊ ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ለውጡ የወለደውን አመለካከትና አስተሳሰብ በአግባቡ የተንሸራሸረበት ነው-አቶ ዮናስ ዘውዴ Meseret Demissu Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ጉባኤ ለውጡ የወለደውን አመለካከትና አስተሳሳብ በአግባቡ የተንሸራሸረበት መሆኑን የአስተዳደሩ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ ገለጹ። ኃላፊው የጉባኤው ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአባ ጅፋር ቤተመንግሥት የጥገና ሂደትን ተመለከቱ Meseret Demissu Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 144 ዓመት እድሜ ያለውንን የአባ ጅፋር ቤተመንግሥት የጥገና ሂደትን ተመለከቱ። ከ2012 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ጥንታዊ ቤተ መንግስቱ እድሳት እየተደረገለት ይገኛል። የጅማ የአባ ጅፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ሳይታገት “ታግቻለሁ” ብሎ በማስወራት ጥቅም ለማግኘት የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ሳይታገት “ታግቻለሁ” ብሎ በማስወራት የግል ጥቅም ለማግኘት የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጎንደር ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። ወርቅነሀ ጎሸ የተባሉት ግለሰብ አርባባ አካባቢ ታግቻለሁ በሚል ለቤተሰቦቻቸው…