Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ኢትዮጵያን ለማዳን በተካሄደው የህልውና…

አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለጹ። የአፍሪ-ኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ቤኔዲክት ኦርማህ በተለይ ለኢዜአ…

የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተሰጠውን የሰላም እድል ካልተጠቀመ ሰራዊቱ በማንኛውም ጊዜ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው – ብርጋዴር ጀነራል ቡልቲ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የሰጠውን የሰላም ጥሪ እየጣሰ የሚገኘው ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ከድርጊቱ ተቆጥቦ ወደ ሰላማዊ መንገድ ካልመጣ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ወታደሩ ዝግጁ መሆኑን የመከላከያ የውጪ ግንኙነት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ቡልቲ ታደሰ ገልጸዋል።…

በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ወደ ውጭ ከተላኩ የግብርና ምርቶች ከ215 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ የኢትዮጵያ ክፍል በኩል ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ የግብርና ምርቶች ከ215 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የድሬዳዋ ወጪ ንግድ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።…

በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚያስገነባው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ወረዳ ባሮ ቀበሌ ለሚያስገነባው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ህዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ…

የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር በኤርትራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት የተሳተፉበት የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን የአትሌቲክስ ውድድር በኤርትራ ምጽዋ ከተማ ዛሬ ማለዳ ተካሄደ። በዚህ የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከኤርትራ፣ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና…

የኦሮሚያና የጋምቤላ ክልሎች በልማትና በሠላም ላይ ለመሥራት የሚያስችል የስምምነት ሠነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ርዕሳነ-መስተዳድሮች በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በልማትና ሠላም ማስፈን ላይ በጥምረት ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት…

ኤች አር 6600 በሚል ኢትዮጵያን በሚመለከት የተዘጋጀው ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በተመለከተ በዴሞክራትና የሪፐብሊካን ፓርቲ የኮንግረስ አባላት የተዘጋጀው ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮ አሜሪካውያን የእድገት ምክር ቤት አስታወቀ። በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ቶም…