Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 6 ወራት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች ከ104 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች ከ104 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የማርኬቲንግ እና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሄኖክ አስራት የተቋሙን…

የሚፈጠሩ ዕድሎችን ወጣቶች በአግባቡ ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ ሚኒስቴሩ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚፈጠሩ ዕድሎችን ወጣቶች በአግባቡ ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሥራ ፈጣሪዎችን ከኢንቨስተሮች ጋር የሚያገናኝ ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ የተደረገ ሲሆን÷ ወጣቶች የሚፈጠሩ ዕድሎችን በአግባቡ…

9ኛው አገር አቀፍ የኀብረት ሥራ ኢግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራችና ሸማች ኀብረት ስራ ማህበራት መካከል ያለምንም ጣልቃ ገብነት ቀጥተኛ የግብይት ትስስር የሚፈፀምበት 9ኛው አገር አቀፍ የኀብረት ሥራ ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ የንግድ…

የአፍሪካ ህብረት ስዋሂሊን የስራ ቋንቋ እንዲሆን የቀረበለትን ጥያቄ አፀደቀ

አዲስ አበባ፤የካቲት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ሰዋሂሊ የስራ ቋንቋው እንዲሆን የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፅድቋል፡፡ ውሳኔዉ የፀደቀዉ የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፊሊፕ ምፓንጎ ለአፍሪካ ህብረት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ መሆኑ ነው የተገለፀው። ፕሬዚዳንቱ…

የወደሙ ሆቴልና የቱሪስት መዳረሻዎችን መልሶ የማቋቋሚያ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በሙያዬ ለሀገሬ” የተሰኘ በህውሀት ሽብር ቡድን የወደሙ ሆቴልና የቱሪስት መዳረሻዎችን መልሶ የማቋቋሚያ ዘመቻ ተጀመረ። መርሀ ግብሩን በሚመለከት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የተገኙት የኢትዮጵያ ሆቴልና መሠል አገልግሎት ሰጪ…

10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ ነገ እንደሚጀመር የበጎ ሰው ሽልማት በጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጠው መግለጫ፥ ባለፉት ዓመታት ለኢትዮጵያ በጎ የዋሉና ያሰቡ ኢትዮጵያውያን በሀገር…

አሸባሪው ህወሓት በሱዳን ድንበር በኩል ከሌሎች ፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ትስስር በመፍጠር ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን ተችሏል – ጄነራል ጌታቸው ጉዲና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሱዳን ድንበር በኩል ከፅንፈኛ ሃይሎች ጋር ትስስር በመፍጠርና ያደረገውን እንቅስቃሴ ማምከን መቻሉን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ገለፁ። የሽብር ቡድኑ በግንባር እያደረገ…

አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ36 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዥ ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አክሲዮን ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ36 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዥ ፈጸመ። አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ለህዳሴው ግድብ ኘሮጀክት ግንባታ በየዓመቱ ቦንድ በመግዛት ድጋፍ እያደረገ…

ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በጋምቤላ ስደተኛ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፤የካቲት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት በዲማ ስደተኛ ካምፕና በጎግ ወረዳ ጥቃት ማድረሳቸውን የክልሉ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የክልሉ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት አንደኛ አመት የስራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በጉባኤው የአስተዳደሩን የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸምን ይገመገማል ተብሎ ይጠበቃል። በጉባዔው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤቶች የ6…