የሀገር ውስጥ ዜና ከሊባኖስ 149 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ከሀገሪቱ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር በተለያየ ምክንያት ያለ ህጋዊ ሰነድ በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 149 ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በማኦኮሞ ልዩ ወረዳ በአሸባሪው ሸኔ ተይዘው የነበሩ አካባቢዎችን ማጽዳት ተቻለ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማኦኮሞ ልዩ ወረዳ በተካሄደ የተቀናጀ የሠላምና ፀጥታ ስራ በአሸባሪው ህወሓት ተላላኪ ሸኔ ተይዘው የነበሩ አካባቢዎችን ማጽዳት መቻሉን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሀፊ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም ዋና ጸሀፊዋ የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ጫናዎችን ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተደራጀ ቡድን ድንገተኛ ተኩስ ከፍቶ የሕግ ታራሚዎች ማስመለጡንና ዝርፊያ መፈጸሙን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥር 30 ለየካቲት 1 አጥቢያ ሌሊት 7 ሰዓት ጀምሮ በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ በሚገኙ የወረዳ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ላይ ጥቃት መድረሱን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። ጉዳዩን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ለሀገሪቱ ሴናተሮች በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ አደረጉ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ለሀገሪቱ ሴናተሮችና የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ አባላት ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ አድርገዋል። አምባሳደሩ በገለፃቸው ወቅት፥ የኢትዮጵያ መንግሥት የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጎላ በሠላም ማስከበር ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራትና ልምድ ለመቅሰም ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ፍራንሲስኮ ጆሴ ዳክሩዝ፥ ሀገራቸው በሠላም ማስከበር ዘርፍ ከኢትዮጵያ የካበተ ልምድና ተሞክሮ መቅሰም እንደምትፈልግና በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለጹ። ኢትዮጵያና አንጎላ ለረዥም ዘመናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ድርቅን ተቋቁሞ ማለፍ የሚያስችሉ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተጀመሩ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ድርቅን ተቋቁሞ ማለፍ የሚያስችሉ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተግባራዊ መደረግ መጀመራቸውን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። ከዓለም አየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ ከተከሰተው ድርቅ ገፈት ቀማሾች…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጋ የስንዴ ልማት የተጀመሩ ስራዎችን በማጠናከር በሀገሪቱ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት መስራት ይገባል ተባለ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ የስንዴ ልማት የተጀመሩ ስራዎችን በማጠናከር በሀገሪቱ የሚታየውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት መስራት ይገባል ሲሉ የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናገሩ፡፡ በግብርናው ዘርፍ ከ30 አመት በላይ ጥናትና ምርምር ያደረጉት ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦሮሚያ ባንክ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥልጠና እና የኮንቬንሽን ማዕከል ሊገነባ ነው Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ባንክ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥልጠና እና የኮንቬንሽን ማዕከል በገላን ከተማ አስተዳደር ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የህንጻ ዲዛየን መረጣና የእዉቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ የኦሮሚያ ባንክ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጳዉሎስ ሆስፒታል ለጭፍራ ጤና ጣቢያ መሠረታዊ የሕክምና መሣሪያዎችንና መድሃኒቶችን አበረከተ Meseret Demissu Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጳዉሎስ ሆስፒታል ለጭፍራ ጤና ጣቢያ የመሠረታዊ የሕክምና መስጫ መሣሪያዎች እና መድሃኒቶችን አቀረበ። ሆስፒታሉ ለጤና ጣቢያዉ በመጀመሪያ ዙር ድጋፉ፥ ለነፍጡር እናቶች እና ለወሊድ አገልግሎት የሚዉሉ መሣሪያዎች እና አልጋዎች…