Fana: At a Speed of Life!

የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከሀላፊነት አነሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከሀላፊነት አነሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሄንሪ-ማሪ ዶንድራን ከስልጣናቸው የተሰናበቱት በሀገሪቱ መንግስት ውስጥ የሩሲያ እና የፈረንሣይ ደጋፊ በሚል በተፈጠሩ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 3 ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የዲስፕሊን ግድፈት በፈፀሙ 3 ክለቦችላይ የሊጉ የዲስፒሊን ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ክለቦችም÷ ድሬዳዋ ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳና እና ወላይታ ዲቻ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፊራረሙ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮችን የሚያግዝ የ1…

ሀገር አቀፍ አስተማማኝ እናትነት ቀን በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ጥር 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በየአመቱ ጥር 30 የሚከበረው ሀገር አቀፍ አስተማማኝ እናትነት ቀን ዛሬ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል። በሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት "በጋራ ተባብረን በመስራት መከላከል የሚቻለውን የእናቶች ሞትን እንግታ "በሚል መሪ…

የሴራሊዮኑ ፕሬዚዳንት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የልዑካን ቡድናቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ዋና መ/ቤት ጎብኝተዋል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ለፕሬዚዳንቱ እና ለልዑካን ቡድናቸው ተቋሙ…

የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረትን ሊቀመንበርነትን ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረትን በሊቀመንበርነት የመምራት ሃላፊነቱን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ሺሴኬዲ ተረከቡ። 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በህብረቱ…

የሞዛምቢክ ፣ የጂቡቲ እና የኬንያ ፕሬዚዳንቶች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞዛምቢክ ፣ የጂቡቲ እና የኬንያ ፕሬዚዳንቶች እንዲሁም የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤን ለመታደም ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፕ ኒዩሲ በ35ኛው የአፍሪካ…

የአለም ባንክ ለጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት የ14 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ባንክ አንድ አካል የሆነው ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ለቀጣይ 18 ወራት በጥራት ቁጥጥር ስራ ላይ ለተሰማሩ የጥራት መሠረተ ልማት ተቋማት የ14 ነጥብ 6 ሚሊየን አሜሪካን ዶላር በጀት አጽድቋል፡፡ ፕሮጀክቱ…

ለ48 ወረዳዎች የአስቸኳይ ዕርዳታ መላክ መጀመሩን የሶማሌ ክልል አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ ለ48 የክልሉ ወረዳዎች 198 ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች ሁለተኛ ዙር የአስቸኳይ ዕርዳታ መላክ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ለተጠቁ በ10…

የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለአፋር ክልል አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተቋቋመው የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች ያሰባሰቡትን የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለአፋር ክልል አስረከቡ። ኮሚቴዎች ድጋፉን ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ያሥረከቡ ሲሆን፥…