በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የለውጡን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመጋቢት ፍሬዎችና የቀጣይ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ዙሪያ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
“ትናንት ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘው መድረኩ፤ ሀገራዊ ለውጡ…