Fana: At a Speed of Life!

 ኢትዮጵያ በዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ከ19 ሀገራትና ከዓለም ባንክ ድጋፍ ማግኘቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ከ19 ሀገራትና ከዓለም ባንክ ድጋፍ ማግኘቷን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ በ5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ ያከናወነቻቸውን…

በትምህርት ጥራት የታዩ ጉድለቶችን ለማስተካከል የመምህራን አቅም ማጎልበት ይገባል- እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ጥራት የታዩ ጉድለቶችን ለማስተካከል የመምህራን አቅም ማጎልበት እንደሚገባ የማዕካለዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ የክልሉ የትምህርት፣ የጤና፣ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት፣ የሳይንስና…

እስከ አሁን ከ836 ሺህ 253 ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጓዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ ትናንት ድረስ 964 ሺህ 118 ነጥብ 1 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከዚህ ውስጥም 836 ሺህ 253 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ…

ምክንያታዊነት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክንያታዊነት በአንድ ሀገር ውስጥ ለሚከናወን የሰላም ግንባታ እና የምክክር ሂደት ዋነኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተቋቋመበት የመመስረቻ አዋጅ ላይ ምክንያታዊነት ከሀገራዊ ምክክሩ መርሆዎች አንዱ ተደርጎ መደንገጉም…

በመዲናዋ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሳፈሩት ጽሑፍ ÷ በከተማ አስተዳደሩ ለወረዳ…

ኢትዮጵያና እንግሊዝ በጤና ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዝ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የጤና ደህንነት ላይ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በእንግሊዝ የአፍሪካ ግሎባል ጤና ቡድን መሪ ዶ/ር ኡዞአማካ ጊልፒን እና ሌሎች የጤና ዘርፍ…

ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግራንቪል ኢነርጂ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ማዕከላት ግንባታና ባትሪ ምርት ላይ መሰማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሃሰን ከግራንቪል ኢነርጂ ኤክስኪቲቭ…

የወልዲያ-ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወልዲያ - ሮቢት መንገድ የሀሚድ ወንዝ የብረት ድልድይ ጥገና ተጠናቅቆ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት መደረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል። ድልድዩን በኮንክሪት ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን÷ሥራው በተያዘው ዓመት…

የኢትዮ- ቱርክ የጋራ የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮሚሽን የዝግጅት ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 9ኛው የኢትዮ- ቱርክ የጋራ የኢኮኖሚ፣ ንግድና የቴክኒክ ትብብር ኮሚሽን የዝግጅት ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ÷ስብሰባው ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ግንኙነት ለማጠናከር…

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሰመራ ከተማ የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ያስገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመርቋል። የዳቦ ፋብሪካው ከዚህ ቀደም እንደተገነቡት የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ተመሳሳይ አቅም እንዳለው ተገልጿል። ፋብሪካው 420 ኩንታል ስንዴ በቀን…