Fana: At a Speed of Life!

አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ የልማት ግቦች መሳካት ትልቅ አቅም መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለዘላቂ የልማት ግቦች መሳካትና ለአካባቢ ጥበቃ ትልቅ አቅም እየፈጠረ እንደሚገኝ የአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) ገለጹ። አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) እንዳሉት÷የአረንጓዴ…

የኢትዮጵያን ከፍታ እውን ለማድረግ በትኩረትና በትብብር መስራት ይገባል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታለመው የኢትዮጵያ ከፍታ እና ብልጽግና እውን እንዲሆን በትኩረት እና በትብብር መስራት ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በከተማዋ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ ሲል…

የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ ይገባል – የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ሙስሊሙ…

በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳትና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳት እና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

ዚምባቡዌ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የረጅም ጊዜ ወዳጅነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት – የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 19፣2017(ኤፍ ኤም ሲ)፦ ዚምባቡዌ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ለማጠናከር እንደምትሰራ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ገለጹ። በዚምባቡዌ የኢትዮጵያ አምባሳደር ራሽድ ሙሐመድ በሃራሬ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ ዓመት መልዕክት ላይ ተገኝተዋል። በዚሁ ወቅት ከዚምባቡዌው…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ያላቸውን ዘርፈብዙ ትብብር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የደቡብ ሱዳን የገንዘብ ሚኒስትር እና ተጠባባቂ የነዳጅ ሚኒስትር ማሪያን ዶንግሪን (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ የሁለቱን ጎረቤት ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ሊያሳድጉ…

ፊቼ ጫምባላላን ከቱሪዝም መስኅቦች ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊቼ ጫምባላላ በዓልን ከሲዳማ ክልል የቱሪዝም መስኅቦች ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አስገነዘቡ፡፡ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ ጫምባላለ በዓል አከባበር በሐዋሳ ጉዱማሌ እየተከናወነ ነው፡፡…

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል እየተከበረ ነው

አቶ ደስታ ሌዳሞ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በዓለማችን የራሳቸዉ አቆጣጠር ያላቸዉ ህዝቦች ጥቂት ሲሆኑ፤ ከጥቂቶቹም አንዱ የሲዳማ ህዝብ ነው ብለዋል፡፡ የሲዳማ አያንቱዎች ተፈጥሮ የሰጠቻቸዉን ዕዉቀት በመረዳት የፊቼ ጫምባላላን ቀን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡…

ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላለ በዓል የእንኳ አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት…